File: privacy_sandbox_strings_am.xtb

package info (click to toggle)
chromium 139.0.7258.127-1
  • links: PTS, VCS
  • area: main
  • in suites:
  • size: 6,122,068 kB
  • sloc: cpp: 35,100,771; ansic: 7,163,530; javascript: 4,103,002; python: 1,436,920; asm: 946,517; xml: 746,709; pascal: 187,653; perl: 88,691; sh: 88,436; objc: 79,953; sql: 51,488; cs: 44,583; fortran: 24,137; makefile: 22,147; tcl: 15,277; php: 13,980; yacc: 8,984; ruby: 7,485; awk: 3,720; lisp: 3,096; lex: 1,327; ada: 727; jsp: 228; sed: 36
file content (114 lines) | stat: -rw-r--r-- 38,566 bytes parent folder | download | duplicates (5)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1045545926731898784">የዚህ ጣቢያ ባለቤትነት በ<ph name="SET_OWNER" /> የተገለፀ የጣቢያዎች ቡድን ሲሆን ጣቢያዎቹ እንደሚጠበቀው እንዲሠሩ ለማገዝ የእርስዎን እንቅስቃሴ በመላው ቡድን ላይ ማጋራት ይችላል።</translation>
<translation id="1055273091707420432">Chromium ከ4 ሳምንታት በላይ የቆዩ የማስታወቂያ ርዕሶችን በራስ-ሰር ይሰርዛል</translation>
<translation id="1184166532603925201">ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ Chrome የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዳይጠቀሙ ጣቢያዎች ያግዳል</translation>
<translation id="1297285729613779935">በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ጣቢያዎች አግባብነት ያሏቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ እየፈቀዱ ሳለ የእርስዎን የአሰሳ ታሪክ እና ማንነት ለመጠበቅ ያግዛሉ። የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች ላይ ጊዜዎን እንዴት እንደሚያሳልፉ ያለ እንቅስቃሴዎን በመጠቀም ሌሎች ጣቢያዎች ማሰስ ሲቀጥሉ ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን መጠቆም መቀጠል ይችላሉ። የእነዚህን ጣቢያዎች ዝርዝር ማየት እና የማይፈልጓቸውን በቅንብሮች ውስጥ ማገድ ይችላሉ።</translation>
<translation id="132963621759063786">Chromium ከ30 ቀናት በኋላ ከሌሎች ጣቢያዎች ጋር ያጋሩትን ማንኛውም የእንቅስቃሴ ውሂብ ይሰርዛል። ጣቢያን እንደገና ከጎበኙ በዝርዝሩ ላይ እንደገና ሊታይ ይችላል። <ph name="BEGIN_LINK1" />Chromium ውስጥ የማስታወቂያ ግላዊነትዎን ስለማስተዳደር<ph name="LINK_END1" /> የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="1355088139103479645">ሁሉም ውሂብ ይሰረዝ?</translation>
<translation id="1472928714075596993"><ph name="BEGIN_BOLD" />ምን ውሂብ ጥቅም ላይ ይውላል?<ph name="END_BOLD" /> የእርስዎ የማስታወቂያ ርዕሶች የተመሰረቱት በእርስዎ የቅርብ ጊዜ የአሰሳ ታሪክ ላይ ነው፣ ይህም በዚህ መሣሪያ ላይ Chromeን በመጠቀም የጎበኟቸው የጣቢያዎች ዝርዝር ነው።</translation>
<translation id="1559726735555610004">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያጣምሩት ይችላሉ። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። Google በእኛ <ph name="BEGIN_LINK" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="END_LINK" /> ውስጥ እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="1569440020357229235">ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ ጣቢያዎች የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም አይችሉም። በእነዚህ ኩኪዎች ላይ የሚተማመን ጣቢያ እየሰራ ካልሆነ <ph name="BEGIN_LINK" />ለዚያ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ጊዜያዊ መዳረሻ ለመስጠት መሞከር<ph name="END_LINK" /> ይችላሉ።</translation>
<translation id="1716616582630291702"><ph name="BEGIN_BOLD" />ጣቢያዎች ይህን ውሂብ እንዴት ይጠቀማሉ?<ph name="END_BOLD" /> Chrome በሚያስሱበት ወቅት የሚፈልጓቸው ርዕሶች ላይ ማስታወሻ ይይዛል። የርዕስ መሰየሚያዎች አስቀድመው የተገለጹ እና እንደ ሥነ ጥበባት እና መዝናኛ፣ ሽመታ እና ስፖርት ያሉ ነገሮችን ያካትታል። በኋላ ላይ፣ የሚጎበኙት ጣቢያ የሚያዩዋቸውን ማስታወቂያዎች ግላዊ ለማድረግ Chromeን ጥቂት የእርስዎን ርዕሶች ሊጠይቅ ይችላል።</translation>
<translation id="1732764153129912782">እርስዎ በማስታወቂያ ግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ</translation>
<translation id="1780659583673667574">ለምሳሌ፣ ለእራት አሰራሮችን ለማግኘት ጣቢያ ከጎበኙ ጣቢያው ምግብ ማብሰል ላይ ፍላጎት እንዳለዎት ሊወስን ይችላል። በኋላ ላይ፣ ሌላ ጣቢያ በመጀመሪያው ጣቢያ ለተጠቆመ የአስቤዛ ማድረስ አገልግሎት ተዛማጅ ማስታወቂያ ሊያሳይዎት ይችላል።</translation>
<translation id="1818866261309406359">በአዲስ ትር ውስጥ የተያያዙ ጣቢያዎች ውሂብን ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="1887631853265748225">የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያት ድር ጣቢያዊች እና የማስታወቂያ አጋሮቻቸው ለእርስዎ ግላዊነትን የተላበሱ ማስታወቂያዎች ሲያሳዩዎት ስለ እርስዎ ማወቅ የሚችሉትን ነገር ለመገደብ ያግዛል።</translation>
<translation id="1954777269544683286">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። <ph name="BEGIN_LINK" />በእኛ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ የበለጠ ይወቁ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="2004697686368036666">በአንዳንድ ጣቢያዎች ላይ ያሉ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ</translation>
<translation id="2089118378428549994">ከእነዚህ ጣቢያዎች ዘግተው እንዲወጡ ይደረጋሉ</translation>
<translation id="2089807121381188462"><ph name="BEGIN_BOLD" />ይህን ውሂብ እንዴት ማስተዳደር ይችላሉ?<ph name="END_BOLD" /> Chrome ከ30 ቀናት በላይ የሆናቸው ጣቢያዎችን በራስ-ሰር ይሰርዛል። እንደገና የሚጎበኙት ጣቢያ በዝርዝሩ ላይ እንደገና ሊታይ ይችላል። እንዲሁም አንድ ጣቢያ ለእርስዎ ማስታወቂያዎችን እንዳይጠቁም ማገድ እና በማንኛውም ጊዜ በChrome ቅንብሮች ውስጥ በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎችን ማጥፋት ይችላሉ።</translation>
<translation id="2096716221239095980">ሁሉንም ውሂብ ሰርዝ</translation>
<translation id="2235344399760031203">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ታግደዋል</translation>
<translation id="235789365079050412">የGoogle የግላዊነት መመሪያ</translation>
<translation id="235832722106476745">Chrome ከ4 ሳምንታት በላይ የቆዩ የማስታወቂያ ርዕሶችን በራስ-ሰር ይሰርዛል</translation>
<translation id="2496115946829713659">ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ጣቢያዎችን መጠቀም እና በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች ማወቅ ይችላሉ</translation>
<translation id="2506926923133667307">የእርስዎን የማስታወቂያ ግላዊነት ስለማስተዳደር የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="259163387153470272">ድር ጣበያዎች እና የእነሱ የማስታወቂያ አጋሮች ለእርስዎ ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች ላይ ጊዜዎን እንዴት እንደሚያሳልፉ የመሳሰለ እንቅስቃሴዎን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="2669351694216016687">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያጣምሩት ይችላሉ። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። <ph name="BEGIN_LINK1" />በእኛ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ የበለጠ ይወቁ<ph name="LINK_END1" /></translation>
<translation id="2842751064192268730">የማስታወቂያ ርዕሶች ጣቢያዎች እና የማስተዋወቂያ አጋሮቻቸው ግላዊነት የተላበሱ ማስታወቂያዎቻቸውን ለእርስዎ ለማሳየት ስለ እርስዎ ምን ማወቅ እንደሚችሉ ይገድባሉ። Chrome በእርስዎ የቅርብ ጊዜ የአሰሳ ታሪክ ላይ በመመሠረት የዝንባሌ ርዕሶችን ማስታወሻ መያዝ ይችላል። በኋላ ላይ፣ እርስዎ የሚጎበኙት ጣቢያ እርስዎ የሚያዩዋቸውን ማስታወቂያዎች ግላዊነት ለማድረግ Chromeን ተዛማጅነት ላላቸው ርዕሶች ሊጠይቅ ይችላል።</translation>
<translation id="2937236926373704734">የማይፈልጓቸውን ጣቢያዎች ማገድ ይችላሉ። እንዲሁም Chromium ከ30 ቀናት በላይ የሆናቸው ጣቢያዎችን ከዝርዝሩ በራስ-ሰር ይሰርዛል።</translation>
<translation id="2979365474350987274">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች የተገደቡ ናቸው</translation>
<translation id="3045333309254072201">ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ ጣቢያዎች የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም አይችሉም። በእነዚህ ኩኪዎች ላይ የሚተማመን ጣቢያ እየሰራ ካልሆነ <ph name="START_LINK" />ለዚያ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ጊዜያዊ መዳረሻ ለመስጠት መሞከር<ph name="END_LINK" /> ይችላሉ።</translation>
<translation id="3046081401397887494">የሚያዩት ማስታወቂያ ግላዊነት የተላበሰ መሆኑ ወይም አለመሆኑ በዚህ ቅንብር፣ <ph name="BEGIN_LINK1" />በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች<ph name="LINK_END1" />፣ በእርስዎ <ph name="BEGIN_LINK2" />ኩኪ ቅንብሮች<ph name="LINK_END2" />፣ እና እያዩት ያለው ጣቢያ ማስታወቂያዎችን ግላዊ የሚያደርግ እንደሆነ ጨምሮ በብዙ ነገሮች ላይ ሊወሰን ይችላል።</translation>
<translation id="3187472288455401631">የማስታወቂያ ልኬት</translation>
<translation id="3425311689852411591">በሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ላይ የሚተማመኑ ጣቢያዎች እንደተጠበቁት ይሰራሉ</translation>
<translation id="3442071090395342573">Chromium ከ30 ቀናት በኋላ ከሌሎች ጣቢያዎች ጋር ያጋሩትን ማንኛውም የእንቅስቃሴ ውሂብ ይሰርዛል። ጣቢያን እንደገና ከጎበኙ በዝርዝሩ ላይ እንደገና ሊታይ ይችላል። <ph name="BEGIN_LINK" />Chromium ውስጥ የማስታወቂያ ግላዊነትዎን ስለማስተዳደር<ph name="END_LINK" /> የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="3467081767799433066">በማስታወቂያዎች ልኬት የተገደቡ የውሂብ ዓይነቶች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት በጣቢያዎች መካከል ይጋራሉ፣ ለምሳሌ አንድን ጣቢያ ከጎበኙ በኋላ ግዢ እንደፈጸሙ ወይም እንዳፈጸሙ።</translation>
<translation id="3624583033347146597">የሦስተኛ ወገን ኩኪ ምርጫዎችዎን ይምረጡ</translation>
<translation id="3645682729607284687">Chrome በእርስዎ የቅርብ ጊዜ የአሰሳ ታሪክ ላይ በመመሥረት የዝንባሌ ርዕሶችን ማስታወሻ ይይዛል። ለምሳሌ እንደ ስፖርቶች፣ ልብስ እና ሌሎች ያሉ ነገሮች</translation>
<translation id="3696118321107706175">ጣቢያዎች እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠቀሙ</translation>
<translation id="3749724428455457489">ስለ በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች የበለጠ ይወቁ</translation>
<translation id="3763433740586298940">የማይፈልጓቸውን ጣቢያዎች ማገድ ይችላሉ። እንዲሁም Chrome ከ30 ቀናት በላይ የሆናቸው ጣቢያዎችን ከዝርዝሩ በራስ-ሰር ይሰርዛል።</translation>
<translation id="385051799172605136">ተመለስ</translation>
<translation id="3873208162463987752">ተዛማጅ ጣቢያዎች ሌሎች ጣቢያዎች እንደ እርስዎን በመለያ እንደገቡ ማቆየት ወይም የጣቢያ ቅንብሮችዎን ማስታወስ ያሉ ነገሮችን በሚጠበቀው መልኩ እንዲሠሩ ለማገዝ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እርስ በእርስ ማጋራት ይችላሉ። ጣቦያዎች ለምን ለዚህ ውሂብ መዳረሻ እንደሚያስፈልጋቸው የማብራራት ኃላፊነት አለባቸው። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="390681677935721732">Chrome ከ30 ቀናት በኋላ ከሌሎች ጣቢያዎች ጋር ያጋሩትን ማንኛውም የእንቅስቃሴ ውሂብ ይሰርዛል። ጣቢያን እንደገና ከጎበኙ በዝርዝሩ ላይ እንደገና ሊታይ ይችላል። <ph name="BEGIN_LINK" />በChrome ውስጥ የማስታወቂያ ግላዊነትዎን ስለማስተዳደር<ph name="END_LINK" /> የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="3918378745482005425">አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ። የተገናኙ ጣቢያዎች አሁንም የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="3918927280411834522">በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች።</translation>
<translation id="4009365983562022788">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያጣምሩት ይችላሉ። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። በእኛ <ph name="BEGIN_LINK1" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="LINK_END1" /> ውስጥ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="4053540477069125777">በ<ph name="RWS_OWNER" /> የተገለፁ ተዛማጅ ጣቢያዎች</translation>
<translation id="417625634260506724">በዝርዝሩ ውስጥ ባሉ ጣቢያዎች ጥቅም ላይ የዋለ አጠቃላይ ማከማቻ፦ <ph name="TOTAL_USAGE" /></translation>
<translation id="4177501066905053472">የማስታወቂያ ርዕሶች</translation>
<translation id="4278390842282768270">ተፈቅዷል</translation>
<translation id="4301151630239508244">የማስታወቂያ ርዕሶች አንድ ጣቢያ ማስታወቂያዎችን ግላዊነት ለማላበስ ከሚጠቀምባቸው ብዙ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው። የማስታወቂያ ርዕሶች ባይኖሩም እንኳ ጣቢያዎች አሁንም ማስታወቂያዎችን ሊያሳዩዎት ይችላሉ፣ ነገር ግን እነሱ ግላዊነት የተላበሱ ላይሆኑ ይችላሉ። <ph name="BEGIN_LINK_1" />የእርስዎን የማስታወቂያ ግላዊነት ስለማስተዳደር<ph name="END_LINK_1" /> የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="4370439921477851706">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም የማስታወቂያ ርዕሶችን ከ4 ሳምንታት በላይ ሊያከማቹ እና ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያዋህዱ ይችላል። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። በእኛ <ph name="BEGIN_LINK1" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="LINK_END1" /> ውስጥ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="4412992751769744546">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ፍቀድ</translation>
<translation id="4456330419644848501">የሚያዩት ማስታወቂያ ግላዊነት የተላበሰ መሆኑ ወይም አለመሆኑ በዚህ ቅንብር፣ <ph name="BEGIN_LINK_1" />በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች<ph name="END_LINK_1" />፣ የእርስዎ <ph name="BEGIN_LINK_2" />የኩኪ ቅንብሮች<ph name="END_LINK_2" /> እና እያዩት ያለው ጣቢያ ማስታወቂያዎችን ግላዊ የሚያደርግ እንደሆነ ጨምሮ በብዙ ነገሮች ላይ ሊወሰን ይችላል።</translation>
<translation id="4497735604533667838">ተዛማጅ ጣቢያዎች ሌሎች ጣቢያዎች እንደ እርስዎን በመለያ እንደገቡ ማቆየት ወይም የጣቢያ ቅንብሮችዎን ማስታወስ ያሉ ነገሮችን በሚጠበቀው መልኩ እንዲሠሩ ለማገዝ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እርስ በእርስ ማጋራት ይችላሉ። ጣቦያዎች ለምን ለዚህ ውሂብ መዳረሻ እንደሚያስፈልጋቸው የማብራራት ኃላፊነት አለባቸው። ስለ <ph name="START_LINK" />ተያያዥነት ያላቸው ጣቢያዎች እና የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች<ph name="END_LINK" /> የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="4501357987281382712">Google በእኛ <ph name="BEGIN_LINK" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="END_LINK" /> ውስጥ እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="4502954140581098658">የሚያዩት ማስታወቂያ ግላዊነት የተላበሰ መሆኑ ወይም አለመሆኑ በዚህ ቅንብር፣ <ph name="BEGIN_LINK_1" />የማስታወቂያ ርዕስ<ph name="END_LINK_1" />፣ የእርስዎ <ph name="BEGIN_LINK_2" />የኩኪ ቅንብሮች<ph name="END_LINK_2" /> እና እያዩት ያለው ጣቢያ ማስታወቂያዎችን ግላዊ የሚያደርግ እንደሆነ ጨምሮ በብዙ ነገሮች ላይ ሊወሰን ይችላል።</translation>
<translation id="453692855554576066">Chromium ቅንብሮች ውስጥ ያሉ የማስታወቂያ ርዕሶችዎን ማየት እና ከጣቢያዎች ጋር ማጋራት የማይፈልጓቸውን ማገድ ይችላሉ</translation>
<translation id="4616029578858572059">Chromium በእርስዎ የቅርብ ጊዜ የአሰሳ ታሪክ መሠረት የዝንባሌ ርዕሶችን ማስታወሻ ይይዛል። ለምሳሌ እንደ ስፖርቶች፣ ልብስ እና ሌሎች ያሉ ነገሮች</translation>
<translation id="4687718960473379118">በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች</translation>
<translation id="4692439979815346597">Chrome ቅንብሮች ውስጥ ያሉ የማስታወቂያ ርዕሶችዎን ማየት እና ከጣቢያዎች ጋር ማጋራት የማይፈልጓቸውን ማገድ ይችላሉ</translation>
<translation id="4711259472133554310">የተወሰኑ ጣቢያዎች የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዲጠቀሙ ሁልጊዜ ለመፍቀድ በቅንብሮች ውስጥ ለየት ያሉ መፍጠር ይችላሉ</translation>
<translation id="4894490899128180322">አንድ ጣቢያ እንደተጠበቀው ካልሰራ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ለሚጎበኙት ልዩ ጣቢያ በጊዜያዊነት መፍቀድን መሞክር ይችላሉ</translation>
<translation id="4995684599009077956">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም የማስታወቂያ ርዕሶችን ከ4 ሳምንታት በላይ ሊያከማቹ እና ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያዋህዱ ይችላል። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። <ph name="BEGIN_LINK" />በእኛ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ የበለጠ ይወቁ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="4998299775934183130">ተዛማጅ ጣቢያዎች አሉት</translation>
<translation id="5055880590417889642">እንቅስቃሴዎ አንድ ጣቢያ ማስታወቂያዎችን ለመጠቆም ሊጠቀምባቸው ከሚችልባቸው በርካታ ነገሮች አንዱ ነው። በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ሲጠፉ ጣቢያዎች አሁንም ማስታወቂያዎችን ሊያሳዩዎት ይችላሉ ነገር ግን ያነሰ ግላዊነት የተላበሱ ሊሆኑ ይችላሉ። የበለጠ ይወቁ ስለ</translation>
<translation id="5117284457376555514">ተዛማጅ ጣቢያዎች እንዲደርሷቸው ካልፈቀዱ በስተቀር ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም እና በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች ማወቅ አይችሉም። አንዳንድ የጣቢያ ባህሪያት እንደተጠበቁ ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="5165490319523240316">ጣበያዎች እና የእነሱ የማስታወቂያ አጋሮች በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች ላይ ጊዜዎን እንዴት እንደሚያሳልፉ የመሳሰለ እንቅስቃሴዎን መጠቀም ይችላሉ። ለምሳሌ፣ ለእራት አሰራሮችን ለማግኘት ጣቢያ ከጎበኙ ጣቢያው ምግብ ማብሰል ላይ ፍላጎት እንዳለዎት ሊወስን ይችላል። በኋላ ላይ፣ ሌላ ጣቢያ በመጀመሪያው ጣቢያ ለተጠቆመ የአስቤዛ ማድረስ አገልግሎት ተዛማጅ ማስታወቂያ ሊያሳይዎት ይችላል።</translation>
<translation id="544199055391706031">እንቅስቃሴዎ አንድ ጣቢያ ማስታወቂያዎችን ለመጠቆም ሊጠቀምባቸው ከሚችልባቸው በርካታ ነገሮች አንዱ ነው። በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ሲጠፉ ጣቢያዎች አሁንም ማስታወቂያዎችን ሊያሳዩዎት ይችላሉ ነገር ግን ያነሰ ግላዊነት የተላበሱ ሊሆኑ ይችላሉ። ስለ <ph name="BEGIN_LINK" />በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች<ph name="END_LINK" /> የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="5495405805627942351">የተያያዙ ጣቢያዎች ውሂብን ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="5574580428711706114">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። <ph name="BEGIN_LINK1" />በእኛ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ የበለጠ ይወቁ<ph name="LINK_END1" />።</translation>
<translation id="5677928146339483299">ታግዷል</translation>
<translation id="5759648952769618186">ርዕሶች በእርስዎ የቅርብ ጊዜ የአሰሳ ታሪክ ላይ የተመሠረቱ ናቸው እና ጣቢያዎች እና የማስተዋወቂያ አጋሮቻቸው ግላዊነት የተላበሱ ማስታወቂያዎቻቸውን ለእርስዎ ለማሳየት ስለ እርስዎ ምን ማወቅ እንደሚችሉ ለመገደብ ያግዛሉ</translation>
<translation id="5812448946879247580"><ph name="BEGIN_BOLD" />ጣቢያዎች ይህን ውሂብ እንዴት ይጠቀማሉ?<ph name="END_BOLD" /> እርስዎ የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች Chromeን የማስታወቂያቸውን አፈጻጸም ለመለካት የሚያግዛቸው መረጃን ሊጠይቁ ይችላሉ። Chrome ጣቢያዎች እርስ በራሳቸው መጋራት የሚችሉትን መረጃ በመገደብ ግላዊነትዎን ይጠብቃል።</translation>
<translation id="6053735090575989697">Google በእኛ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="6195163219142236913">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ተገድበዋል</translation>
<translation id="6196640612572343990">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን አግድ</translation>
<translation id="6282129116202535093">በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ጣቢያዎች አግባብነት ያሏቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ እየፈቀዱ ሳለ የእርስዎን የአሰሳ ታሪክ እና ማንነት ለመጠበቅ ያግዛሉ። የእርስዎን እንቅስቃሴ በመጠቀም ሌሎች ጣቢያዎች ተዛማጅ መተግበሪያዎችን መጠቆም ይችላል። የእነዚህን ጣቢያዎች ዝርዝር ማየት እና የማይፈልጓቸውን በቅንብሮች ውስጥ ማገድ ይችላሉ።</translation>
<translation id="6308169245546905162">ጣቢያዎች በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስላሚወስዷቸው እርምጃዎች ለመረዳት የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="6398358690696005758">Google በእኛ <ph name="BEGIN_LINK1" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="LINK_END1" /> ውስጥ እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="6702015235374976491">የማስታወቂያ ርዕሶች ድር ጣቢያዎች የእርስዎን የአሰሳ ታሪክ እና ማንነት እየጠበቁ አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ ያግዛሉ። Chrome በእርስዎ የቅርብ ጊዜ የአሰሳ ታሪክ ላይ በመመሠረት የዝንባሌ ርዕሶችን ማስታወሻ መያዝ ይችላል። በኋላ ላይ፣ እርስዎ የሚጎበኙት ጣቢያ እርስዎ የሚያዩዋቸውን ማስታወቂያዎች ግላዊነት ለማድረግ Chromeን ተዛማጅነት ላላቸው ርዕሶች ሊጠይቅ ይችላል።</translation>
<translation id="6710025070089118043">ለተዛማጅ ጣቢያዎች መዳረሻ ካልሰጡ በስተቀር ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም እና በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች ማወቅ አይችሉም</translation>
<translation id="6774168155917940386">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያጣምሩት ይችላሉ። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። በእኛ <ph name="BEGIN_LINK" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="END_LINK" /> ውስጥ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="6789193059040353742">የሚያዩት ማስታወቂያ ግላዊነት የተላበሰ መሆኑ ወይም አለመሆኑ በዚህ ቅንብር፣ <ph name="BEGIN_LINK1" />የማስታወቂያ ርዕስ<ph name="LINK_END1" />፣ የእርስዎ <ph name="BEGIN_LINK2" />የኩኪ ቅንብሮች<ph name="LINK_END2" /> እና እያዩት ያለው ጣቢያ ማስታወቂያዎችን ግላዊ የሚያደርግ እንደሆነ ጨምሮ በብዙ ነገሮች ላይ ሊወሰን ይችላል።</translation>
<translation id="7011445931908871535">ውሂብ ይሰረዝ?</translation>
<translation id="7084100010522077571">ስለ የማስታወቂያ ልኬት ተጨማሪ</translation>
<translation id="7315780377187123731">ስለ ሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን አግድ አማራጭ ተጨማሪ</translation>
<translation id="737025278945207416">አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም የማስታወቂያ ርዕሶችን ከ4 ሳምንታት በላይ ሊያከማቹ እና ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያዋህዱት ይችላሉ።</translation>
<translation id="7374493521304367420">ጣቢያዎች አሁንም በራሳቸው ጣቢያ ላይ የአሰሳ እንቅስቃሴ ለማየት ኩኪዎችን መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="7419391859099619574">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም የማስታወቂያ ርዕሶችን ከ4 ሳምንታት በላይ ሊያከማቹ እና ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያዋህዱ ይችላል። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። <ph name="BEGIN_LINK1" />በእኛ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ የበለጠ ይወቁ<ph name="LINK_END1" /></translation>
<translation id="7442413018273927857">Chrome ከ30 ቀናት በኋላ ከሌሎች ጣቢያዎች ጋር ያጋሩትን ማንኛውም የእንቅስቃሴ ውሂብ ይሰርዛል። ጣቢያን እንደገና ከጎበኙ በዝርዝሩ ላይ እንደገና ሊታይ ይችላል። <ph name="BEGIN_LINK1" />በChrome ውስጥ የማስታወቂያ ግላዊነትዎን ስለማስተዳደር<ph name="LINK_END1" /> የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="7453144832830554937">በሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ላይ የሚተማመኑ የጣቢያ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ</translation>
<translation id="7475768947023614021">የማስታወቂያ ርዕሶች ቅንብርዎን ይገምግሙ</translation>
<translation id="7538480403395139206">ስለ ሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ፍቀድ አማራጭ ተጨማሪ</translation>
<translation id="7646143920832411335">ተዛማጅ ጣቢያዎችን አሳይ</translation>
<translation id="7686086654630106285">ስለ በጣቢያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ተጨማሪ</translation>
<translation id="8200078544056087897">በሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ላይ የሚተማመኑ የጣቢያ ባህሪያት እንደተጠበቁት ይሰራሉ</translation>
<translation id="8365690958942020052">እርስዎ የሚጎበኙት ጣቢያ ይህን መረጃ ሊጠይቅ ይችላል — የእርስዎ የማስታወቂያ ርዕሶች ወይም እርስዎ በጎበኟቸው ጣቢያዎች የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች።</translation>
<translation id="839994149685752920">ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ጣቢያዎችን መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="8477178913400731244">ውሂብ ሰርዝ</translation>
<translation id="859369389161884405">የግላዊነት መመሪያን በአዲስ ትር ውስጥ ይከፍታል</translation>
<translation id="877699835489047794"><ph name="BEGIN_BOLD" />ይህን ውሂብ እንዴት ማስተዳደር ይችላሉ?<ph name="END_BOLD" /> Chrome ከ4 ሳምንታት በላይ የቆዩ ርዕሶችን በራስ-ሰር ይሰርዛል። ማሰስዎን በሚቀጥሉበት ጊዜ፣ አንድ ርዕስ በዝርዝሩ ላይ እንደገና ሊታይ ይችላል። እንዲሁም Chrome ለጣቢያዎች እንዲያጋራቸው የማይፈልጓቸውን ርዕሶች ማገድ እና በማንኛውም ጊዜ በChrome ቅንብሮች ውስጥ የማስታወቂያ ቅንብሮችን ማጥፋት ይችላሉ።</translation>
<translation id="8908886019881851657"><ph name="BEGIN_BOLD" />ጣቢያዎች ይህን ውሂብ እንዴት ይጠቀማሉ?<ph name="END_BOLD" /> ጣበያዎች እና የእነሱ የማስታወቂያ አጋሮች ሌሎች ጣቢያዎች ላይ ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን መጠቀም ይችላሉ። ለምሳሌ፣ ለእራት አሰራሮችን ለማግኘት ጣቢያ ከጎበኙ ጣቢያው ምግብ ማብሰል ላይ ፍላጎት እንዳለዎት ሊወስን ይችላል። በኋላ ላይ፣ ሌላ ጣቢያ በመጀመሪያው ጣቢያ ለተጠቆመ የአስቤዛ ማድረስ አገልግሎት ተዛማጅ ማስታወቂያ ሊያሳይዎት ይችላል።</translation>
<translation id="8944485226638699751">የተወሰነ</translation>
<translation id="8984005569201994395">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያጣምሩት ይችላሉ። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። <ph name="BEGIN_LINK" />በእኛ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ የበለጠ ይወቁ<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="9039924186462989565">ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ Chromium የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዳይጠቀሙ ጣቢያዎችን ያግዳል</translation>
<translation id="9043239285457057403">ይህ እርምጃ በ<ph name="SITE_NAME" /> እና ተዛማጅ ጣቢያዎች የተከማቹ ሁሉንም ውሂብ እና ኩኪዎች ይሰርዛል</translation>
<translation id="9162335340010958530">ተዛማጅ ጣቢያዎች እንዲደርሷቸው ካልፈቀዱ በስተቀር ጣቢያዎች ይዘት እና ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም እና በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች ማወቅ አይችሉም</translation>
<translation id="9168357768716791362">Google ኩባንያዎች በመላው ጣቢያዎች ላይ እርስዎን ለመከታተል ይህን ውሂብ እንደማይጠቀሙ በይፋ እንዲገልጹ ይጠይቃል። አንዳንድ ጣቢያዎች ተሞክሮዎን ከማስታወቂያዎች በላይ ግላዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። እንዲሁም የማስታወቂያ ርዕሶችን ከ4 ሳምንታት በላይ ሊያከማቹ እና ስለ እርስዎ አስቀድመው ከሚያውቁት ሌላ መረጃ ጋር ሊያዋህዱ ይችላል። ኩባንያዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለእርስዎ የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው። በእኛ <ph name="BEGIN_LINK" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="END_LINK" /> ውስጥ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="989939163029143304">ድር ጣቢያዎች እና የማስታወቂያ አጋሮቻቸው ለእርስዎ ይዘትን ግላዊ ለማድረግ የማስታወቂያ ርዕሶችን መጠቀም ይችላሉ። ከሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ጋር ሲነጻጸሩ የማስታወቂያ ርዕሶች በሚያስሱበት ጊዜ ጣቢያዎች ስለ እርስዎ ማወቅ የሚችሉትን ነገር ለመገደብ ያግዛሉ</translation>
</translationbundle>