1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 37 38 39 40 41 42 43 44 45 46 47 48 49 50 51 52 53 54 55 56 57 58 59 60 61 62 63 64 65 66 67 68 69 70 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 81 82 83 84 85 86 87 88 89 90 91 92 93 94 95 96 97 98 99 100 101 102 103 104 105 106 107 108 109 110 111 112 113 114 115 116 117 118 119 120 121 122 123 124 125 126 127 128 129 130 131 132 133 134 135 136 137 138 139 140 141 142 143 144 145 146 147 148 149 150 151 152 153 154 155 156 157 158 159 160 161 162 163 164 165 166 167 168 169 170 171 172 173 174 175 176 177 178 179 180 181 182 183 184 185 186 187 188 189 190 191 192 193 194 195 196 197
|
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1002108253973310084">ተኳሃኝ ያልሆነ የፕሮቶኮል ስሪት ተገኝቷል። እባክዎ በሁለቱም ኮምፒውተሮች ላይ የሶፍትዌሩ የቅርብ ጊዜ ስሪት እንዳለዎት ያረጋግጡና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1008557486741366299">አሁን አይደለም</translation>
<translation id="1201402288615127009">ቀጣይ</translation>
<translation id="1297009705180977556">ከ<ph name="HOSTNAME" /> ጋር መገናኘት ላይ ስህተት</translation>
<translation id="1450760146488584666">የተጠየቀው ነገር አይገኝም።</translation>
<translation id="1480046233931937785">ክሬዲቶች</translation>
<translation id="1520828917794284345">እንዲመጣጠን የዴስክቶፑን መጠን ይቀይሩ</translation>
<translation id="1546934824884762070">ያልተጠበቀ ስህተት ተከስቷል። እባክዎ ይህንን ችግር ለገንቢዎች ሪፖርት ያድርጉት።</translation>
<translation id="1697532407822776718">በቃ ጨርሰዋል!</translation>
<translation id="1742469581923031760">በመገናኘት ላይ...</translation>
<translation id="177040763384871009">በርቀት መሣሪያው ላይ ጠቅ የተደረጉ አገናኞች በደንበኛው አሳሽ ላይ እንዲከፈቱ ለመፍቀድ፣ የስርዓቱን የድር አሳሽ ወደ «<ph name="URL_FORWARDER_NAME" />» መለወጥ ያስፈልግዎታል።</translation>
<translation id="177096447311351977">የሰርጥ አይ ፒ ለደንበኛ፦ <ph name="CLIENT_GAIA_IDENTIFIER" /> አይ ፒ=«<ph name="CLIENT_IP_ADDRESS_AND_PORT" />» የአስተናጋጅ አይ ፒ=«<ph name="HOST_IP_ADDRESS_AND_PORT" />» ሰርጥ=«<ph name="CHANNEL_TYPE" />» ግንኙነት=«<ph name="CONNECTION_TYPE" />»።</translation>
<translation id="1897488610212723051">ሰርዝ</translation>
<translation id="2009755455353575666">ግንኙነት አልተሳካም</translation>
<translation id="2038229918502634450">የመመሪያ ለውጥን ከግምት ለማስገባት፣ አስተናጋጅ ዳግም እየጀመረ ነው።</translation>
<translation id="2078880767960296260">የአስተናጋጅ ሂደት</translation>
<translation id="20876857123010370">የትራክፓድ ሁነታ</translation>
<translation id="2198363917176605566"><ph name="PRODUCT_NAME" />ን ለመጠቀም በዚህ Mac ላይ ያሉ የማያ ገፅ ይዘቶች ወደ የርቀት ማሽን መላክ እንዲቻል «የማያ ገፅ ቀረጻ» ፈቃዱን መስጠት አለብዎት።
ይህን ፈቃድ ለመስጠት ከታች «<ph name="BUTTON_NAME" />»ን ጠቅ አዳርገው «የማያ ገፅ ቀረጻ» ምርጫዎች መቃኑን ይክፈቱና ከ«<ph name="SERVICE_SCRIPT_NAME" />» ቀጥሎ ባለው ሳጥን ላይ ምልክት ያድርጉ።
«<ph name="SERVICE_SCRIPT_NAME" />» አስቀድሞ ምልክት ከተደረገበት ምልክቱን ያንሱትና እንደገና ምልክት ያድርጉበት።</translation>
<translation id="225614027745146050">እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="2320166752086256636">የቁልፍ ሰሌዳን ደብቅ</translation>
<translation id="2329392777730037872">በደንበኛው ላይ <ph name="URL" />ን መክፈት አልተሳካም።</translation>
<translation id="2359808026110333948">ቀጥል</translation>
<translation id="2366718077645204424">አስተናጋጁን መድረስ አልተቻለም። ይሄ በሚጠቀሙት አውታረ መረብ ላይ ባለ ውቅር ምክንያት ሳይሆን አይቀርም።</translation>
<translation id="242591256144136845">የቅጂ መብት 2025 Google LLC። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="2504109125669302160">የ«ተደራሽነት» ፈቃዱን ለ<ph name="PRODUCT_NAME" /> ይስጡ</translation>
<translation id="2509394361235492552">ከ<ph name="HOSTNAME" /> ጋር ተገናኝቷል</translation>
<translation id="2540992418118313681">ሌላ ተጠቃሚ ይህን ኮምፒውተር እንዲመለከት እና እንዲቆጣጠር ማጋራት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2579271889603567289">አስተናጋጅ ተበላሽቷል ወይም መጀመር አልቻለም።</translation>
<translation id="2599300881200251572">ይህ አገልግሎት ከChrome የርቀት ዴስክቶፕ ደንበኞች ገቢ ግንኙነቶችን ያነቃል።</translation>
<translation id="2647232381348739934">Chromoting አገልግሎት</translation>
<translation id="2676780859508944670">በመስራት ላይ…</translation>
<translation id="2699970397166997657">Chromoting</translation>
<translation id="2758123043070977469">ማረጋገጥ ላይ አንድ ችግር ነበር፣ እባክዎ እንደገና ይግቡ።</translation>
<translation id="2803375539583399270">ፒን ያስገቡ</translation>
<translation id="2919669478609886916">በአሁኑ ጊዜ ይህንን ማሽን ከሌላ ተጠቃሚ ጋር እየተጋሩ ነዎት። ማጋራቱን መቀጠል ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2929683002824598593">መሣሪያ አጋራ</translation>
<translation id="2939145106548231838">ለማስተናገድ ያረጋግጡ</translation>
<translation id="3027681561976217984">ንኪ ሁነታ</translation>
<translation id="3106379468611574572">የርቀት ኮምፒውተሩ ለግንኙነት ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ አይደለም። እባክዎ መስመር ላይ መሆኑን ያረጋግጡና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3150823315463303127">አስተናጋጅ መመሪያውን ለማንበብ አልተሳካም።</translation>
<translation id="3171922709365450819">ይህ መሣሪያ የሶስተኛ ወገን ማረጋገጥ ስለሚያስፈልገው በዚህ ደንበኛ አይደገፍም።</translation>
<translation id="3197730452537982411">የርቀት ዴስክቶፕ</translation>
<translation id="324272851072175193">እነዚህን መመሪያዎች በኢሜይል ላክ</translation>
<translation id="3305934114213025800"><ph name="PRODUCT_NAME" /> ለውጦችን ማድረግ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="3339299787263251426">በበይነመረብ ላይ ደህንነቱ እንደተጠበቀ ኮምፒውተርዎን ይድረሱበት</translation>
<translation id="3385242214819933234">ልክ ያልሆነ የአስተናጋጅ ባለቤት።</translation>
<translation id="3423542133075182604">የደህንነት ቁልፍ በርቀት የመጠቀም ሂደት</translation>
<translation id="3581045510967524389">ከአውታረ መረቡ ጋር መገናኘት አልተቻለም። እባክዎ መሥሪያዎ መስመር ላይ መሆኑን ያረጋግጡ።</translation>
<translation id="3596628256176442606">ይህ አገልግሎት ከChromoting ደንበኞች ገቢ ግንኙነቶችን ያነቃል።</translation>
<translation id="3695446226812920698">እንዴት እንደሆነ ይወቁ</translation>
<translation id="3776024066357219166">የChrome የርቀት ዴስክቶፕ ክፍለ-ጊዜው ተጠናቅቋል።</translation>
<translation id="3858860766373142691">ስም</translation>
<translation id="3897092660631435901">ምናሌ</translation>
<translation id="3905196214175737742">ልክ ያልሆነ የአስተናጋጅ ባለቤት ጎራ።</translation>
<translation id="3931191050278863510">አስተናጋጅ ቆሟል።</translation>
<translation id="3950820424414687140">በመለያ ይግቡ</translation>
<translation id="405887016757208221">የርቀት ኮምፒውተሩ ክፍለጊዜውን ለመጀመር ተስኖታል። ችግሩ ከቀጠለ እባክዎን አስተናጋጁን በድጋሚ ለማዋቀር ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4060747889721220580">ፋይል አውርድ</translation>
<translation id="4126409073460786861">ማዋቀር ከተጠናቀቀ በኋላ ይህን ገፅ ያድሱት፣ ከዚያ መሣሪያዎን በመምረጥ እና ፒኑን በማስገባት ኮምፒውተሩን መድረስ ይችላሉ</translation>
<translation id="4145029455188493639">እንደ <ph name="EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ገብተዋል።</translation>
<translation id="4155497795971509630">አንዳንድ የሚያስፈልጉ ክፍሎች ይጎድላሉ። እባክዎ የሶፍትዌሩ የቅርብ ጊዜውን ስሪት መጫንዎን ያረጋግጡና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4176825807642096119">የመዳረሻ ኮድ</translation>
<translation id="4227991223508142681">የአስተናጋጅ አቅርቦት መገልገያ</translation>
<translation id="4240294130679914010">Chromoting የአስተናጋጅ ማራገፊያ</translation>
<translation id="4257751272692708833"><ph name="PRODUCT_NAME" /> ዩአርኤል አስተላላፊ</translation>
<translation id="4277736576214464567">የመዳረሻ ኮዱ ልክ ያልሆነ ነው። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4281844954008187215">የአግልግሎት ውል</translation>
<translation id="4405930547258349619">ዋና ቤተ መጽሐፍት</translation>
<translation id="443560535555262820">የተደራሽነት ምርጫዎችን ክፈት</translation>
<translation id="4450893287417543264">ዳግም አታሳይ</translation>
<translation id="4513946894732546136">ግብረ መልስ</translation>
<translation id="4563926062592110512">የደንበኛው ግንኙነት ተቋርጧል፦ <ph name="CLIENT_USERNAME" />።</translation>
<translation id="4618411825115957973"><ph name="URL_FORWARDER_NAME" /> በትክክል አልተዋቀረም። እባክዎ የተለየ ነባሪ የድር አሳሽ ይምረጡ እና ከዚያ ዩአርኤል ማስተላለፍን እንደገና ያንቁ።</translation>
<translation id="4635770493235256822">የርቀት መሣሪያዎች</translation>
<translation id="4660011489602794167">የቁልፍ ሰሌዳን አሳይ</translation>
<translation id="4703799847237267011">የChromoting ክፍለ-ጊዜዎ ተጠናቅቋል።</translation>
<translation id="4741792197137897469">ማረጋገጥ አልተሳካም። እባክዎ እንደገና ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="4784508858340177375">X አገልጋይ ተበላሽቷል ወይም መጀመር አልቻለም።</translation>
<translation id="4798680868612952294">የመዳፊት አማራጮች</translation>
<translation id="4804818685124855865">ግንኙነት አቋርጥ</translation>
<translation id="4808503597364150972">እባክዎ ለ<ph name="HOSTNAME" /> ፒንዎን ያስገቡ።</translation>
<translation id="4812684235631257312">አስተናጋጅ</translation>
<translation id="4867841927763172006">PrtScn ላክ</translation>
<translation id="4974476491460646149">የ<ph name="HOSTNAME" /> ግንኙነት ተዘግቷል</translation>
<translation id="4985296110227979402">በመጀመሪያ ኮምፒውተርዎን ለርቀት መዳረሻ ማዋቀር አለብዎት</translation>
<translation id="4987330545941822761">Chrome የርቀት ዴስክቶፕ ዩአርኤሎችን በአካባቢው ለመክፈት አሳሹን መወሰን አይችልም። እባክዎን ከዚህ በታች ካለው ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ።</translation>
<translation id="5064360042339518108"><ph name="HOSTNAME" /> (ከመስመር ውጭ)</translation>
<translation id="507204348399810022">ከ<ph name="HOSTNAME" /> ጋር ያሉ የርቀት ግንኙነቶችን ማሰናከል ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="5095424396646120601">ብልሽት ሪፖርት ማድረግ</translation>
<translation id="5170982930780719864">ልክ ያልሆነ የአስተናጋጅ መታወቂያ።</translation>
<translation id="5204575267916639804">ተደጋጋሚ ጥያቄዎች</translation>
<translation id="5222676887888702881">ዘግተህ ውጣ</translation>
<translation id="5234764350956374838">አሰናብት</translation>
<translation id="5308380583665731573">ይገናኙ</translation>
<translation id="533625276787323658">ምንም የሚገናኙት ነገር የለም</translation>
<translation id="5397086374758643919">Chrome የርቀት ዴስክቶፕ አስተናጋጅ ማራገፊያ</translation>
<translation id="5419418238395129586">መጨረሻ መስመር ላይ የነበረው በ፦ <ph name="DATE" /></translation>
<translation id="544077782045763683">አስተናጋጅ ተዘግቷል።</translation>
<translation id="5601503069213153581">ፒን</translation>
<translation id="5690427481109656848">Google LLC</translation>
<translation id="5708869785009007625">ዴስክቶፕዎ በአሁኑ ጊዜ ከ<ph name="USER" /> ጋር ተጋርቷል።</translation>
<translation id="579702532610384533">ዳግም ያገናኙ</translation>
<translation id="5810269635982033450">ማያ ገፅ እንደ የመከታተያ ፓድ ይሆናል</translation>
<translation id="5823554426827907568"><ph name="CLIENT_USERNAME" /> ማያ ገጽዎን ለማየት እና የእርስዎን ቁልፍ ሰሌዳ እና መዳፊት ለመቆጣጠር መዳረሻን ጠይቋል። ይህን ጥያቄ እየጠበቁ ካልሆነ ከሆነ «<ph name="IDS_SHARE_CONFIRM_DIALOG_DECLINE" />»ን ይጫኑ። አለበለዚያ ዝግጁ ሲሆኑ ግንኙነትን ለመፍቀድ «<ph name="IDS_SHARE_CONFIRM_DIALOG_CONFIRM" />»ን ይምረጡ።</translation>
<translation id="5823658491130719298">በርቀት ሊደርሱበት በሚፈልጉት ኮምፒውተር ላይ Chromeን ይክፈቱና <ph name="INSTALLATION_LINK" />ን ይጎብኙ</translation>
<translation id="5841343754884244200">የማሳያ አማራጮች</translation>
<translation id="6033507038939587647">የቁልፍ ሰሌዳ አማራጮች</translation>
<translation id="6040143037577758943">ዝጋ</translation>
<translation id="6062854958530969723">አስተናጋጅን ማስጀመር አልተሳካም።</translation>
<translation id="6099500228377758828">Chrome የርቀት ዴስክቶፕ አገልግሎት</translation>
<translation id="6122191549521593678">መስመር ላይ</translation>
<translation id="6178645564515549384">ቤተኛ የመልዕክት መላኪያ አስተናጋጅ ለርቀት እርዳታ</translation>
<translation id="618120821413932081">ከመስኮቱ ጋር ለማገጣጠም የርቀት ምስል ጥራቱን ያዘምኑ</translation>
<translation id="6223301979382383752">የማያ ቀረጻ ምርጫዎችን ይክፈቱ</translation>
<translation id="6252344563748670011"><ph name="CLIENT_USERNAME" /> ማያ ገፅዎን ለማየት እና የእርስዎን ቁልፍ ሰሌዳ እና መዳፊት ለመቆጣጠር መዳረሻን ጠይቋል። መሣሪያዎን ማጋራት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="6284412385303060032">በመሥሪያ አመክንዮ ማያ ገፅ ላይ አያሄደ ያለው አስተናጋጅ በተጠቃሚ-ተኮር ክፍለ-ጊዜ ውስጥ በማሄድ የመጋረጃ ሁነታን ለመደገፍ ተዘግቷል።</translation>
<translation id="6542902059648396432">አንድ ችግር ሪፖርት አድርግ…</translation>
<translation id="6583902294974160967">ድጋፍ</translation>
<translation id="6612717000975622067">Ctrl-Alt-Del ላክ</translation>
<translation id="6625262630437221505">{0,plural, =1{እርምጃ ካልወሰዱ መሣሪያዎ በ# ሰከንድ ውስጥ በራስ-ሰር ማጋራት ይጀምራል።}one{እርምጃ ካልወሰዱ መሣሪያዎ በ# ሰከንድ ውስጥ በራስ-ሰር ማጋራት ይጀምራል።}other{እርምጃ ካልወሰዱ መሣሪያዎ በ# ሰከንዶች ውስጥ በራስ-ሰር ማጋራት ይጀምራል።}}</translation>
<translation id="6654753848497929428">አጋራ</translation>
<translation id="677755392401385740">አስተናጋጅ ለተጠቃሚ ተጀምሯል፦ <ph name="HOST_USERNAME" />።</translation>
<translation id="6902524959760471898">በ<ph name="PRODUCT_NAME" /> ደንበኛው ላይ ዩአርኤልን ለመክፈት አጋዥ መተግበሪያ</translation>
<translation id="6939719207673461467">የቁልፍ ሰሌዳን አሳይ/ደብቅ።</translation>
<translation id="6963936880795878952">የሆነ ሰው ልክ ባልሆነ ፒን ከርቀት ኮምፒውተሩ ጋር ለመገናኘት ስለሞከረ ከእሱ ጋር ያሉ ግንኙነቶች ለጊዜው ታግደዋል። እባክዎ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6965382102122355670">እሺ</translation>
<translation id="6985691951107243942">እርግጠኛ ነዎት ከ<ph name="HOSTNAME" /> ጋር ያሉትን የርቀት ግንኙነቶች ማሰናከል ይፈልጋሉ? ሐሳብዎን ከቀየሩ ግንኙነቶችን ዳግም ለማንቃት ያንን ኮምፒውተር መጎብኘት ይኖርብዎታል።</translation>
<translation id="7019153418965365059">ያልታወቀ የአስተናጋጅ ስህተት፦ <ph name="HOST_OFFLINE_REASON" />።</translation>
<translation id="701976023053394610">የርቀት እርዳታ</translation>
<translation id="7026930240735156896">ኮምፒውተርዎን ለርቀት መዳረሻ ለማዋቀር መመሪያዎቹን ይከተሉ</translation>
<translation id="7067321367069083429">ማያ ገፅ እንደ ማያንካ ይሆናል</translation>
<translation id="7116737094673640201">እንኳን ወደ Chrome የርቀት ዴስክቶፕ በደህና መጡ</translation>
<translation id="7144878232160441200">እንደገና ሞክር</translation>
<translation id="7298392173540380852">የቅጂ መብት 2025 የChromium ጸሐፊዎች። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="7312846573060934304">አስተናጋጅ ከመስመር ውጭ ነው።</translation>
<translation id="7319983568955948908">ማጋራት አቁም</translation>
<translation id="7359298090707901886">የተመረጠው አሳሽ በአካባቢያዊ ማሽን ላይ ዩአርኤልዎችን ለመክፈት ጥቅም ላይ ሊውል አይችልም።</translation>
<translation id="7401733114166276557">Chrome የርቀት ዴስክቶፕ</translation>
<translation id="7434397035092923453">ለደንበኛ መዳረሻ ተከልክሏል፦ <ph name="CLIENT_USERNAME" />።</translation>
<translation id="7444276978508498879">የተገናኘው ደንበኛ፦ <ph name="CLIENT_USERNAME" />።</translation>
<translation id="7526139040829362392">መለያ ቀይር</translation>
<translation id="7535110896613603182">ነባሪ የመተግበሪያ ቅንብሮችን ይክፈቱ</translation>
<translation id="7628469622942688817">በዚህ መሣሪያ ላይ የእኔን ፒን አስታውስ።</translation>
<translation id="7649070708921625228">እገዛ</translation>
<translation id="7658239707568436148">ይቅር</translation>
<translation id="7665369617277396874">መለያ ያክሉ</translation>
<translation id="7678209621226490279">መትከያ ወደ ግራ</translation>
<translation id="7693372326588366043">የአስተናጋጆች ዝርዝር ያድሱ</translation>
<translation id="7714222945760997814">ይህን ሪፖርት አድርግ</translation>
<translation id="7868137160098754906">እባክዎ የእርስዎን ፒን ለርቀት ኮምፒውተር ያስገቡ</translation>
<translation id="7895403300744144251">በርቀት ኮምፒውተሩ ላይ ያሉ የደህንነት መመሪያዎች ከእርስዎ መለያ ጋር ግንኙነቶችን አይፈቅዱም።</translation>
<translation id="7936528439960309876">መትከያ ወደ ቀኝ</translation>
<translation id="7970576581263377361">ማረጋገጥ አልተሳካም። እባክዎ እንደገና ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="7981525049612125370">የርቀት ክፍለጊዜውን ጊዜው አልፎበታል።</translation>
<translation id="8038111231936746805">(ነባሪ)</translation>
<translation id="8041089156583427627">ግብረ መልስ ላክ</translation>
<translation id="8060029310790625334">የእገዛ ማዕከል</translation>
<translation id="806699900641041263">ከ<ph name="HOSTNAME" /> ጋር በመገናኘት ላይ</translation>
<translation id="8073845705237259513">Chrome የርቀት ዴስክቶፕን ለመጠቀም የአንድ የGoogle መለያ በመሣሪያዎ ላይ ማከል አለብዎት።</translation>
<translation id="809687642899217504">የእኔ ኮምፒውተሮች</translation>
<translation id="8116630183974937060">አንድ የአውታረ መረብ ስህተት ተከስቷል። እባክዎ የእርስዎ መሣሪያ መስመር ላይ መሆኑን ያረጋግጡና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8295077433896346116"><ph name="PRODUCT_NAME" />ን ለመጠቀም ከርቀት ማሽኑ የመጣ ግቤት ወደዚህ Mac እንዲገባ ለማድረግ የ«ተደራሽነት» ፈቃዱን መስጠት ይኖርብዎታል።
ይህን ፈቃድ ለመስጠት ከታች የ«ተደራሽነት» መቃኑን የሚከፍተውን «<ph name="BUTTON_NAME" />»ን ጠቅ ያድርጉ፣ ከ«<ph name="SERVICE_SCRIPT_NAME" />» ቀጥሎ ያለውን ሳጥን ምልክት ያድርጉበት።
«<ph name="SERVICE_SCRIPT_NAME" />» አስቀድሞ ምልክት የተደረገበት ከሆነ ምልክቱን ያንሱትና ዳግም ያድርጉበት።</translation>
<translation id="8305209735512572429">የድር ማረጋገጫ የርቀት ሂደት</translation>
<translation id="8383794970363966105">Chromotingን ለመጠቀም የአንድ የGoogle መለያ በመሣሪያዎ ላይ ማከል አለብዎት።</translation>
<translation id="8386846956409881180">አስተናጋጅ ልክ ባልሆኑ የOAuth ምስክርነቶች ነው የተዋቀረው።</translation>
<translation id="8397385476380433240">ለ<ph name="PRODUCT_NAME" /> ፈቃድ ይስጡ</translation>
<translation id="8406498562923498210">በእርስዎ የ Chrome የሩቅ ዴስክቶፕ ድባብ ውስጥ ለማስጀመር ክፍለ ጊዜ ይምረጡ። (አንዳንድ የክፍለ ጊዜ ዓይነቶች በ Chrome ሩቅ ዴስክቶፕ እና በአካባቢ ኮንሶል ላይ በአንድ ጊዜ አንድ ላይ መሥራትን ላይደግፉ እንደሚችሉ ልብ ይበሉ።)</translation>
<translation id="8428213095426709021">ቅንብሮች</translation>
<translation id="8445362773033888690">በGoogle Play መደብር ውስጥ ይመልከቱ</translation>
<translation id="8509907436388546015">ዴስክቶፕ የማዋሃድ ሂደት</translation>
<translation id="8513093439376855948">ቤተኛ የመልዕክት መላኪያ አስተናጋጅ ለርቀት አስተናጋጅ አስተዳደር</translation>
<translation id="8525306231823319788">ሙሉ ማያ ገፅ</translation>
<translation id="858006550102277544">አስተያየት</translation>
<translation id="8743328882720071828"><ph name="CLIENT_USERNAME" /> የእርስዎን ኮምፒውተር እንዲመለከት እና እንዲቆጣጠር እንዲፈቀድለት ይፈልጋሉr?</translation>
<translation id="8747048596626351634">ክፍለ ጊዜው ተበላሽቷል ወይም ለመጀመር አልቻለም። ~/.chrome-የርቀት-ዴስክቶፕ-ክፍለ ጊዜ በርቀት ኮምፒውተሩ ላይ የሚገኝ ከሆነ እንደ የዴስክቶፕ ድባብ ወይም የመስኮት አስተዳዳሪ የመሰለ ከፊት ገፅ የሚሄድ ሂደትን በመጠቀም እንደሚጀምር ያረጋግጡ።</translation>
<translation id="8804164990146287819">የግላዊነት መመሪያ</translation>
<translation id="8906511416443321782">ድምጽን ለመቅዳት እና ወደ Chrome የርቀት ዴስክቶፕ ደንበኛው ለማሰራጨት የማይክሮፎን መዳረሻ ያስፈልጋል።</translation>
<translation id="9111855907838866522">ከርቀት መሣሪያዎ ጋር ተገናኝተዋል። ምናሌውን ለመክፈት እባክዎ ማያ ገጹን በአራት ጣቶች መታ ያድርጉት።</translation>
<translation id="9126115402994542723">ከዚህ መሣሪያ ሆኜ ከዚህ አስተናጋጅ ጋር ስገናኝ ዳግም ፒን አትጠይቅ።</translation>
<translation id="916856682307586697">ነባሪውን XSession አስጀምር</translation>
<translation id="9187628920394877737">ለ<ph name="PRODUCT_NAME" /> የ«ማያ ገፅ ቀረጻ» ፈቃዱን ይስጡ</translation>
<translation id="9213184081240281106">ልክ ያልሆነ የአስተናጋጅ ውቅር።</translation>
<translation id="981121421437150478">ከመስመር ውጭ</translation>
<translation id="985602178874221306">የChromium ደራሲዎች</translation>
<translation id="992215271654996353"><ph name="HOSTNAME" /> (መስመር ላይ የነበረበት <ph name="DATE_OR_TIME" /> መጨረሻ ጊዜ)</translation>
</translationbundle>
|